በሐረር የክረምት የስካውቶች ካምፒንግ ፕሮግራም ላይ የሐረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ሀላፊ እና በትምህርት ቢሮ የስነዜጋ ስነ ምግባር ዲፓርትመንት ተወካይ እንዲሁም የስካውት አመራር አካላት በካምፕ በመገኘት ጉብኝት አካሔዱ ። የስካውት አባላትም የሰልፍ ስነ ስርዓት ትርኢት ልእንግዶች አቅርበዋል ። ሐምሌ 24/2014 ዓ.ም ድሬዳዋ ስካውት ካውንስል @Direscout95 120 viewsedited 13:15