Get Mystery Box with random crypto!

ፅናት 'በዓለም ላይ የፅናትን ቦታ የሚተካ ምንም ነገር የለም። ብቃትም አይደለም። እንደውም | በደስታ📖

ፅናት

"በዓለም ላይ የፅናትን ቦታ የሚተካ ምንም ነገር የለም። ብቃትም አይደለም። እንደውም ብቃት ኖሯቸው ስኬታማ እንዳልሆኑ ሰዎች ብዙ ቁጥር ያለው ነገር የለም። የረቀቀ ዕውቀትም አይደለም፤ እንደውም ሰዎች እንደማወቃቸው ስኬታማ አለመሆናቸው ቢታይ አስገራሚ ትዕይንት ነው። መማርም አይደለም። ዓለማችን በተማሩና በማይሰሩ ሰዎች የተሞላች ናት። ጽናትና ቁርጠኝነት ግን ሁሉንም ነገሮች ናቸው። የአላሜ ፅናት ያላቸው ሰዎች ከየትኛውም ቦታ ተነስተው ያሰቡት ቦታ ለመድረስ ሊያቆማቸው የሚችል ምንም ነገር የለም።"

"እያንዳንዱ ታላላቅ የስኬት ታሪክ የትልልቅ ውድቀቶች ውጤት ነው ። ልዩነቱ ተሸናፊዎች በወደቁበት ተኝተው ሲቀሩ፣ አሸናፊዎች ግን ከያንዳንዱ ውድቀታቸው በኋላ ዳግመኛ በታላቅ ብርታት መነሳታቸው ነው"

@destafan

@destafan