Get Mystery Box with random crypto!

'እያንዳንዱን ነገር በእናንተ የህልም መጠን ሳይሆን በገዛ ራሱ አቅም ተጠቀሙበት። በዚህም ጊዜ ጤና | በደስታ📖

"እያንዳንዱን ነገር በእናንተ የህልም መጠን ሳይሆን በገዛ ራሱ አቅም ተጠቀሙበት።
በዚህም ጊዜ ጤናማ ሰው ናችሁ። ጤናማ መሆን ደግሞ ቅዱስ መሆን ነው።
በማናቸውም ሁናቴ ከተፈጥሮ የተለያችሁ አትሁኑ። የተረጋጋችሁና ከተፈጥሮ ያልወጣችሁ ሁኑ"

@destafan