Get Mystery Box with random crypto!

DPS Meme

የቴሌግራም ቻናል አርማ dembala_meme — DPS Meme D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dembala_meme — DPS Meme
የሰርጥ አድራሻ: @dembala_meme
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 434
የሰርጥ መግለጫ

Ya @Dmebela lejoch meme😊
😜 😁 😊
<( )> <( )> <( )>
_/ \_ _/ \_ _/ \_
ማንኛውም ተማሪ🤭 የሆናቹም ያልሆናችሁም 🙅‍♂️ መቀላቀል ትችላላቹ🥴
በ ጎሮ ተማሪ🙄
በ ናፍ😎
በ ደምበላ🤪
በ ሀዋስ 🤤
እና በ ተለያዩ ትምርትቤት ልጆች ሙድ እየያዝን ፈታ😂 እንላለን meme እንዲሰራበት የፈለጋቹትን ሰው ፎቶ ላኩልን@Dpsmeme

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-20 09:57:50
በድንግል ፡ ማርያም ፡ እያገለገለች፣

ከልጅ ፡ ከአዋቂው ፡ ጋር ፡ በፍቅር ፡ እየኖረች ፣

ደጎ ፡ እህታችን ፡ እሉዬ ፡ ነበረች ።

 

ሕመሟ ፡ ተሰምቶ ፡ መቼ ፡ ተጠየቀች ፤

እንዲያው ፡ ባጭር ፡ ጊዜ ፡ ለመጟዝ ፡ ቸኮለች ።


ደግነት ፡ ለራስ ፡ ነው፡ እንዳቺም ፡ ባይበዛ፤

እንዴት፡ ትሔጃለሽ፡ እንዴህ፡ እንደዋዛ ።

 

እኛ፡ እንሙትልሽ፡ አንቺ፡ አትሙችብን፤

ፈትፍቶ፡ እሚያጎርሰን፡ እጅሽ፡ ተያዘብን ።

 

በእጅጉ፡ ተጎዳን፡ እኛ ጓደኞችሽ፤

በድንገት፡ ሆነና፡ ከኛ፡ መለየትሽ ።

 

የማይቀር፡ ለሁሉ፡ ሞት፡ የሚሉት፡ ጣጣ፤

ቀንዋ፡ ደረሰና፡ እጣው፡ በሷ፡ ወጣ።


አመሏ፡ ለስላሳ፡ ከማር፡ ከወተት፤

እንደምን፡ ጨክኖ፡ እሷን፡ ወሰዳት። 

አበባው፡ አብቦ፡ ባየነው፡ ቁጥር፤

“የእሉዬ፡ ተክል”፡ እንለው፡ ጀመር።

 

ጓደኞችሽ፡ ሁሉ፡ አዘኑ፡ አለቀሱ፤

እግዚአብሔር፡ ፈልጎ፡ ወሰደሽ፡ ለራሱ።
 

መድኀኔዓለም፡ በቀኝ፡ ሚካኤል፡ በግራ፣

ነፍስሽን፡ ያኑሩት፡ ከነአብርሃም፡ ጋራ።

                       --------------------------------------------------------
ለ ቤተሰቦ ለጓደኞቿ መፅናናትን እንመኛለን
386 viewsedited  06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 18:54:15
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለኢድ አል-ፈጥር በዓል
በሰላም አደረሳችሁ።

ኢድ ሙባረክ
professor
542 views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 10:46:49
ሲንግል ነኝ አለች እኮ ወንዶች ፈዛችኋል
1.2K views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 16:59:44
1.2K views13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 14:29:41
❥:::::::::::: #ኢድ_ሙባረክ! :::::::::❥

. ፆሙን በሰላም ላስጨረሰን አላህ ምስጋና ይገባው።
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وكل عام وانتم بخير .
አላህ ጥሩ ስራችንን ይቀበለን፣ጥፋታችንን ይቅር ይበለን፣ለቀጣይም አመት በሰላም እና በኢማን ያድርሰን:: በአሉ ከስከዛሬው የተሻለ ልዩ እድሆንላችሁ የምንጊዜም ምኞቴ ነው። 1443 ኢድአል ፈጥር #ኢድ_ሙባረክ !
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
عيد مبارك كل عام وأنتم بخير
EID_MUBARAK!
أتمنا لكم عيد سعيد جداً!
لتكن كل أعمالكم الخيرة مقبولة عند الله!
عيد مبارك!
➧. ኢዳችሁ የደስታ ይሁን!
መልካም ስራችንን ሁሉ አሏህ ይቀበለን!

.
➧. :- professor
1.2K views11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 14:27:08 Channel photo updated
11:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 14:19:36
ኢድ ሙባረክ
804 views11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 14:19:15 Channel photo removed
11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 22:21:10
መልካም ፋሲካ!
923 views19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 08:56:43
​​✥ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሰን !

" የሰው ልጅ በኃጢያተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል በሶስተኛውም ቀን ሊነሳ ግድ ነው እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደተናገረ አስቡ። "

የሉቃስ ወንጌል 24:6-7

✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✧
@Dps meme
✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✧
901 views05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ