Get Mystery Box with random crypto!

(ከቅድስት ማርያም መግደላዊት መልክእ) + + + ሰላም ለቃልኪ ቅድመ ሐዋርያት ዘጸር | ቀሲስ መልአኩ ይፍሩ ዘውሉደ ብርሃን

(ከቅድስት ማርያም መግደላዊት መልክእ)
+ + +

ሰላም ለቃልኪ ቅድመ ሐዋርያት ዘጸርሐ፣
ምስለ እስትንፋስ ወጒርዔ ኀበ ስቴ ወይን ፍስሐ፣
መግደላዊት ማርያም እንተ ትሠረገዉ ንጽሐ፣
ጽንሕኒ እግዝእትየ እስከ እረክብ ንስሓ፣
እስመ ላእሌየ ኃጢአት በዝኃ።

. . . .

ሰላም ለመዝራዕትኪ እመዝራዕት ልዑላት፣
ወለኲርናዕኪ ክቡድ እምነ ሐጺን ወብርት፣
መግደላዊት ማርያም ቤዛዊተ ጸጋ ወሀብት፣
ሠውርኒ በጽላሎትኪ እም ኲሉ መንሱት፣
ወባልህኒ እምዳግም ሞት።

አምላከ ቅድስት ማርያም መግደላዊት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ኃጥእ ባርያዎችህን ስለቅድስት ወዳጅህ ብለህ ማረን ይቅርም በለን።