#ኦረንቴሽን ዛሬ ከ8 ሰዓት ጀምሮ በዋናው ግቢ የመመረቂያ አዳራሽ ነገ ለሚካሄደው #የጤና ተማሪዎች የመውጫ ፈተና አጠቃላይ መግለጫ(Orientation) ስለሚኖር የሚመለከታችሁ ተማሪዎች (በግልና በመንግስት የተመደባችሁ) በኦረንቴሽኑ ላይ መገኘት ትችላላችሁ። @DBU11 @DBU_ENTERTAIN @DBU111 3.6K views【Naty.B】, edited 10:02