Get Mystery Box with random crypto!

#ATTENTION Update ጉዞ በየትኛውም የጉዞ መስመር ታሪፍ ወጥቶ እንድትመዘገቡ ለቀረ | DBU Daily News

#ATTENTION
Update ጉዞ
በየትኛውም የጉዞ መስመር ታሪፍ ወጥቶ እንድትመዘገቡ ለቀረበላችሁ ጥሪ እስከ ሮብ ከሰዓት ድረስ ካልተመዘገባችሁ እና ቦታ ካልሞላ ጉዞው ሊቀር ስለሚችል አስቀድማችሁ በመመዝገብ የጉዞ ውሳኔ ቀን እንዲወሰን እንድታደርጉ እናሳስባለን።

ጉዞው ሃሙስ ወይም አርብ በአብላጫው ፍላጎት የሚሆን ሲሆን
በዋናው ግቢ የሌላችሁ የጤና ተማሪዎች እና NON-Dorm ተማሪዎች በ 0914988294 በመደወል ብር በማስተላለፍ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።


ጉዞ አስተባባሪ
@DBU11
@DBU111
@DBU_ENTERTAIN