Get Mystery Box with random crypto!

Dashen Bank

የሰርጥ አድራሻ: @dashenbankethiopia
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.72K
የሰርጥ መግለጫ

Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 860 branches and banking outlets.
Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2024-05-20 08:53:51
የአሸናፊዎች ዝርዝር! የተስተካከሉ (Edited) መልሶች ተቀባይነት የላቸውም!
6.5K views05:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 09:21:00
ዳሸን ባንክ የዓለም ባንክ አካል ከሆነው ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) ሽልማት ተቀበለ

ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) የላቀ ዓለም አቀፍ የንግድ ፋይናንስ አገልግሎት በሚሰጡ ባንኮች ዘርፍ ለዳሸን ባንክ "Outstanding Global Trade Finance Program Issuing Bank" ሽልማት መስጠቱን ስናበስር በደስታ ነው፡፡ 

ሽልማቱ የተሰጠው ኮርፖሬሽኑ  8ኛ ዓለም አቀፍ ጉባኤውን በስፔን ሀገር ባርሴሎና  ከተማ ባደረገው ጉባኤ ላይ ነው፡፡ 

በተያያዘ ዜና ዳሸን ባንክ በሀገሪቱ ለሚገኙ ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ተቋማት የፋይናንስ አገልግሎት የመስጠት አቅሙን ይበልጥ ለማሳደግና የፋይናንስ ተደራሽነትን በተሻለ ሁኔታ ለማቅረብ የሚያስችለውን ስምምነት ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን  ጋር ተፈራርሟል፡፡  ስምምነቱን ሩዋንዳ ኪጋሊ ተገኝተው የፈረሙት የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አስፋው አለሙ ናቸው፡፡

ስምምነቱ ዳሸን ባንክ የፋይናንስ ተደራሽነትን እና አካታችነትን ይበልጥ እውን ለማድረግ አቅም የሚጨምርለት ሲሆን በጥቃቅን፣አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች እንዲሁም በግብርና ላይ ለተሰማሩ ባለሀብቶች በተለይ በሴት ባለቤትነት የሚመሩትን ይበልጥ ተጠቃሚ ያደርጋል።
9.0K views06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 09:00:29
ይመልሱ ይሸለሙ!
8.1K views06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-17 06:00:45
ሸሪክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት

ከ850 በላይ በደረሱት የባንካችን ቅርንጫፎች ለአገልግሎቱ በተዘጋጁ መስኮቶች፣ከ70 በላይ በሆኑ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ብቻ በሚሰጡ ቅርንጫፎች እንዲሁም ፈጣን፣ቀላልና አስተማማኝ በሆነው አሞሌ ዲጂታል የሞባይል መተግበሪያ ደንበኞችን እያገለገለ ይገኛል።

ለበለጠ መረጃ ማስፈንጠሪያዉን ይጫኑ፡ https://dashenbanksc.com/

#Sharik #DashenBank #InterestFreeBanking  #Ethiopia  #ኢትዮጵያ #IFB #IslamicBanking
5.4K views03:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 14:08:16
Alternate Channel Administrator ATM/POS for Addis Ababa

Academic & Professional Qualification:- Bachelor’s degree in Information Technology, Computer Science, Computer Information System, Software Engineering or any other equivalent field
Experience:- At least four (4) years relevant experience.

For application and more info, click here
6.0K views11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 10:17:30
በውጪ ሀገር ገንዘብ የሚከፈት የቁጠባ ሒሳብ (Foreign Currency Saving Account)

ከፍተኛ ወለድ ያለውና በውጪ ሀገር ገንዘብ የሚከፈት፤ከመደበኛው የተቀማጭ ሒሳብ በእጥፍ የወለድ ተከፋይ የሚያደርግ የቁጠባ ሒሳብ ነው፡፡
ሒሳቡ ለኢትዮጵያ ዜጎች፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚኖሩ እና ለሚሰሩ የውጭ ዜጎች፣ነዋሪ ላልሆኑ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊ ለሆኑ የውጪ ዜጎች የተዘጋጀ ሲሆን ገንዘቡን ለሀገር ውስጥ ግብይትና በውጪ ሀገር ለግል ወጪ በክፍያ ካርድ አማካይነት የሚገለገሉበት ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ማስፈንጠሪያዉን ይጫኑ፡ https://dashenbanksc.com/other-special-deposit/

#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Foreign #Currency #foreigncurrency #saving #money #savingmoney #personalfinance #investment #savings
5.9K viewsedited  07:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-15 14:07:37
ይሳተፉ፣ ይሸለሙ!

ቅዳሜ ዕለት ከጠዋቱ 3 ሰዓት በቴሌግራም ገፃችን ይጠብቁን

#DashenBank #DashenQuiz #Ethiopia #SaturdayQuiz #Ethiopia #quiz #quiztime #Telegram #quizzes #fun #quizzing #weeklyquiz #quizoftheday #questions
6.4K views11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-15 06:00:53
መልካም የቤተሰብ ቀን ይሁንልዎ!
Happy Family Day

#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #familyday #family #familytime #familyfun #love #familyfirst #familylife #familyiseverything #happy #kids
6.8K viewsedited  03:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-13 09:55:48
ዕቁብ የቁጠባ ሂሳብ

ዕቁብ የቁጠባ ሂሳብ በዕቁብ ሰብሳቢው/ዎች የሚከፈት ሲሆን ከመደበኛው በእጅጉ ከፍ ያለ እና በተቀማጭ ሂሳብ ልክ እያደገ የሚሄድ ወለድ የሚያስገኝ በተጨማሪም የዕቁብ ሰብሳቢው/ዎችን እና አባላቶችን የስራ ማስኬጃ እና የዳሸን ባንክ የፍጆታ ብድር ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስችል የቁጠባ ሂሳብ ነዉ፡፡

#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #equb #equbsaving #saving #money #savingmoney #personalfinance #investment #savings
8.6K viewsedited  06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 09:32:40
እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ

#MothersDay #DashenBank #Ethiopia  #ኢትዮጵያ
9.3K views06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ