Get Mystery Box with random crypto!

••●እንደ እናት እንደ አባት ●​•• . ረያን_አቡዲ . የከፋው ፊት የራበው አንጀት አልባሽ ያ | ዳሩል አርቀም ኢስላማዊ ጀመዓ

••●እንደ እናት እንደ አባት ●​••
.
ረያን_አቡዲ
.
የከፋው ፊት የራበው አንጀት
አልባሽ ያጣ ገላ እህል ያጣ ማጀት
ፍቅር የተነፈገ መውደድ ያልታቀፈው
ወላጅ የተቀማ በጨቅላነት እድሜው
ያን አባቴን ባጣ ቢጎድል ከኔነቴ
የቲምነት ከቦኝ ቢዘምም ጎጆዬ ቢታጠፍ አንጀቴ
ያቺ እናቴን ባጣ የዘጠኝ ወር ቤቴን
ጀነት ከእግሯ ስር ናት የተባለላትን
የሚያለብሰኝ ሲሸሽ የሚያጎርሰኝ ሳጣ
የሚዳብሰኝ እጅ ከየት ሄጄ ላምጣ??

...