Get Mystery Box with random crypto!

ክብር ለዑለሞቻችን!! ሸይኽ ዐብዱል ሙሕሲ አል–ዓባድ (ሐፊዞሁሏህ) በዚህ ዘመን ታላላቅ የሰለፊ | HD creative

ክብር ለዑለሞቻችን!!

ሸይኽ ዐብዱል ሙሕሲ አል–ዓባድ (ሐፊዞሁሏህ) በዚህ ዘመን ታላላቅ የሰለፊያ ዑለሞች መካከል በዒልምም ሆነ በእድሜ ከግንባር ቀደም የሚቆጠሩ ታላቅ የሐዲሥ ሊቅ ናቸው።

አይደለም ሸይኽ ዐብዱልሙሐሲን ይቅርና ተማሪዎቻቸው በዚህ ዘመን በእድሜም ሆነ በዒልም አቻ የሌላቸው ናቸው።

ከተማሪወቻች መካከል
የየመኑ ሙሐዲሥ ታላቁ ዐሊም ሸይኽ ሙቅቢል አል–ዋዲዒይ (ረሒመሁሏህ)

ታላቁ ዐሊም ሸይኽ ረቢዕ ኢብኑ ሃዲ አል–መድኸሊይ (ሐፊዞሁሏህ)

ሸይኽ ዑበይድ አል–ጃቢሪይ (ሐፊዞሁሏህ)

ሸይኽ ሷሊሕ አስ–ሱሐይሚይ (ሐፊዞሁሏህ) ይገኙበታል።


ኢብኑ ሙሐመድዘይን




t.me/daru_selam111