Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ህዝብና ብዓዴን አዴፓ ወይም የአማራ ብልጽግና በአንድ የአፍሪካ አገር ተገናኝተው የሰላም ስ | Daniel Tomas ኢትዮጵያዊ

የአማራ ህዝብና ብዓዴን አዴፓ ወይም የአማራ ብልጽግና በአንድ የአፍሪካ አገር ተገናኝተው የሰላም ስምምነት መፈጸም አለባቸው:: ከሚስማሙባቸው ነጥቦች ውስጥ አንዱ ብዓዴን አዴፓ አሽከርነትን በቃኝ ብሎ ከአሽከርነት ሊወጣ.. የአማራ ህዝብም የአሽከር ፓርቲ አሽከር ህዝብ መሆኔ እስከመቸ? የሚል ቢሆን የሚል ሃሳብ...ምን ሃሳብ ነው ይሄ ህልም ነው እንጂ! ህልም ደሞ አንድንዴ በእውኑ ዓልም በተግባር ይተረጎማል:: ይሄ እይነቱ ሃሳብ ህልም ሳይሆን የቀን ቅዠት ነው ሊባል የሚችለው::ቅዠቱን ትተን ወደ እውነታው ስንመጣ....የምናገኘው ይህንን ነው::