Get Mystery Box with random crypto!

ናፍቆት

የቴሌግራም ቻናል አርማ dahwe — ናፍቆት
የቴሌግራም ቻናል አርማ dahwe — ናፍቆት
የሰርጥ አድራሻ: @dahwe
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 407
የሰርጥ መግለጫ

ሀያሉ ፍቅር ሳይሆን ናፍቆት ነው መናፈቅ ከባዱ ስቃይ ነው በርግጥ ፍቅርም ሀያል ነው ግን ደሞ ናፍቆት ከፍቅር ይበረታል ፍቅርን ፍቅር ያስባለው በመናፈቅ ውስጥ ያለው ደስታና ሀዘን የስሜት መዘበራረቅ ነው ።

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-06 19:22:13 Channel photo updated
16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 18:38:46 Channel photo removed
15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 18:38:26 Channel photo updated
15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 18:37:44
የኔ ድንጋይ ራስ ዛሬ እኮ ልደትህ ነው ሰዎች ሁሉም የሚወዱት እለት አለ ግን ሁሉንም አንድ የሚያረገው ሁሉም የተወለደበትን እለት ይወዳል እኔ ግን የአንተን ከኔ በላይ እወደዋለሁ መወለድህ በራሱ ለኔ መወለድ ነው በአንተ ብዙ ሳቅ
እንባ
ንዴት ከምንም በላይ ግን ትእግስት አገኘውብህ ብዙ አየውብህ በብዙ ተፈተንኩብህ እንደውም ከዚ ቡሃላ አባት ሳይሆን ፈተናዬ ነው ስምህ ምንም ተቃውሞ አልቀበልም ሁኔታዎች ዛሬን አብረን እንድናሳልፈው ባይፈቅዱም ቀጣዩን በማሰብ የዛሬውን ሻማ አብርቼ እንዲ ተመኘሁ

ደስተኛ ሁንልኝ
ስኬታማ ያርግህ
ከምቶዳቸው ጋ ሌላ ረጅም እድሜ ፈጣሪ ያድልህ
ፈጣሪ ባለህበት ምንም ሳትሆን ማንም ሳያይብኝ ይጠብቅህ

አባት ይበቃሃል ሻማውን ላጠፋው ነው እወድሃለሁ የኔ ስጦታ መውደድ ነው ማላቀውን ነገን ጨምሬ እወድሃለሁ
የኔ ፍፁም___ መልካም ልደት 27/10/2014
#እናት
89 viewsEnat, 15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 07:44:17 ልቤ ዝም ብሎ በሀይል እየመታ ነው በጣም በሀይል ልክ ስፈራ ወይም ስጨነቅ የሚሰማኝ ስሜት አይነት አሰብኩ በዙርያየዬ ያሉ ነገሮች በሙሉ ሚያስፈሩ ቢሆንም የዚህን ያህል ፈርቼ ግን አላውቅም በጨለማ የተከበብኩ ያክል ይሰማኛል ጨለማ ብወድም ይሄ ግን የማላውቀው ያለመድኩት ሆነብኝ ብቻ በጣም ይጨንቃል መተንፈስ የማያስችል ጨለማ ብርሀን አየሁ ግን እንደ ሰማይ ራቀኝ ብሮጥ ብፈጥን ልደርስበት አልቻልኩም ጭራሽ በቀረብኩት መጠን ራቀኝ ግን እተነፍስ ነበር አሁን ደክሞኝ መፍጠኔን ሳቆም መተንፈስ አቃተኝ ግን እጅ አልሰጥም ብርሀኗን አገኛታለው የኔ ነው

ብቻ እንዲ ይሰማኛል
መልካም እለተ ሰንበት

#እናት
274 viewsEnat, 04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 09:35:41 አውቃለሁ ፅሁፎቼ ያለሁበትን ሁኔታ መቀየር አይችሉም ነገር ግን በልቤ ውስጥ የታፈኑ ጩኸቶችን እንዲቀንሱልኝ እጠቀምባቸዋለሁ!!!

#እናት
208 viewsEnat, 06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 10:27:15 Channel photo updated
07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 10:26:19 Channel photo updated
07:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 18:47:53 ምቶዳቸውን ላለማጣት ብዙ ትሆናለህ ሁሌም ትደክማለህ ከስራቸው አትጠፋም ዝምታቸው ባወራኸው ባደረከው ነገር የተከፉብህ እየመሰለህ ትጨነቃለህ እነሱ ግን ቅንጣት ታህል አይረዱህም ሁሌም ልታገኛቸው አብረሃቸው ልታሳልፈው የፈለከውን ግዜ መሄጃ እንደሌለህ ፈላጊ እንደሌለህ አስበው ሊጎዱህ ይፈልጋሉ



የተሰጣቸው ቦታ አልገባቸውምና ተረዳቸው ንግግርህን ነ እሺታ ገልፀህ እለፈው ምናልባት ስተዋቸው ይገባቸው ይሆናል

# እናት
460 viewsEnat, 15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 14:53:34 .....

አምንሃለው የማምንህ ስላመንከኝ አደለም ልቤ ውስጥ ስላለህ እንጂ የምወድህ ስለምቶደኝ አደለም ከሌሎች ልዪ ስለሆንክ እንጂ.. አንተን ለመውደድና ለማፍቀር ምላሽ አልጠብቅም ደግሞም እንደምቶደኝ አውቃለው...
ታውቃለህ አይኖቼ አንተን ሲያዩ ቀጥሎ ምን እንደምልህ ረሳለው.. ስንገናኝ ልስምህ ፈልጌ ስጠጋህ ልቤ ቀጥ ትልና ድንጋጤዬን ታሳብቅብኛለች

ጠረንህ ለኔ ሽቶዬ ነው መቼም አረሳውም የእጆችህ ልስላሴ ለመንካት ያሳሳሉ ኧረ ምኑ ሁሉ ነገርህ ያደነዝዘኛል ለደቂቃም ሳጣው #ይናፍቀኛል
ሌላ ምን እልሃለሁ በቃ አሁንም የማላቀውን ነገን ጨምሬ እወድሃለሁ።

the ማካበድ ግን የምሬን ነው

#እናት
519 viewsEnat, 11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ