Get Mystery Box with random crypto!

#አንደኛ_ሊግ_ዜና የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ሁለተኛው ዙር የሚጀምርበት ቀን ተራዘመ። የኢት | Dagu Athletics - ዳጉ አትሌቲክስ

#አንደኛ_ሊግ_ዜና

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ሁለተኛው ዙር የሚጀምርበት ቀን ተራዘመ።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥር ከሚደረጉ ውድድሮች መሃል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ውድርር የሚጀምርበት ቀን የተራዘመ ሲሆን ውድድሩ የካቲት 25/2015 ዓም ቀድሞ በተጠቀሱት ከተሞች የሚጀምር ሲሆን የተጨዋቾች ዝውውር ደግሞ እስከ የካቲት 20/2015 ዓም እንደሆነ ተገልፅዋል።