Get Mystery Box with random crypto!

የጥሪ ማሳመሪያ ልዩ የሽልማት ፕሮግራም ተጀመረ! ለጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት ሲመዘገቡ እና ሙዚቃዎች | CRBT In Ethiopia

የጥሪ ማሳመሪያ ልዩ የሽልማት ፕሮግራም ተጀመረ!
ለጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት ሲመዘገቡ እና ሙዚቃዎች ሲገዙ ለሽልማት ይታጫሉ፤
በቀጣይ ሁለት ሳምንታት በየሳምንቱ ለ300 ደንበኞች የ10ጊባ ኢንተርኔት እንዲሁም ለ500 ደንበኞች የ185 ደቂቃ ወርሃዊ የድምጽ ጥቅል
በሶስተኛው ሳምንት 10 ስማርት ሰዓቶችን እንዲሁም በወሩ ማብቂያ አምስት 5G ስማርት ስልኮችን በእጣ ለእድለኞች እንሸልማለን!
ለመመዝገብ እና ጥሪ ማሳመሪያዎቹን ለመግዛት ወደ 822 ወይም *822# ይደውሉ
www.crbt.et ይጎብኙ