Get Mystery Box with random crypto!

እጃችሁ ከምን ለምትሉን ለጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት የሚመዘገቡ እንዲሁም የጥሪ ማሳመሪያ ሙዚቃ የሚገ | CRBT In Ethiopia

እጃችሁ ከምን ለምትሉን
ለጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት የሚመዘገቡ እንዲሁም የጥሪ ማሳመሪያ ሙዚቃ የሚገዙ ደንበኞቻችንን በእጣ በመለየት ስማርት ስልክና ሰዓቶችን እንዲሁም የሞባይል ጥቅሎችን ከነገ ሰኔ 6/ 2014ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር በሚቆይ ፕሮግራም እንሸልማለን።
እርሶም እጅዎን ከስልኮ በማድረግ የጥሪ ማሳመሪያ ተጠቅመው የስልኮን ጥሪ ያጣፍጡ ፤ ይሸለሙ!
ለተጨማሪ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንhttps://www.facebook.com/CRBT-In-Ethiopia-1710768129142557/