Get Mystery Box with random crypto!

ሁሌ ልክ መሆን ራሱ ልክ አይደለም! ከምናውቀው የማናውቀው በሚበዛበት ፤ ራቁታችንን ተወልደን ለብሰ | Emir consult

ሁሌ ልክ መሆን ራሱ ልክ አይደለም! ከምናውቀው የማናውቀው በሚበዛበት ፤ ራቁታችንን ተወልደን ለብሰን ልንኖር የተፈጠርን ሆነን ሳለ እንዴት ሁሉንም ልክ እንሆናለን!!! ቀስ በቀስ ግን ከመራቆት ወደ መልበስ ወደ መቀየር ስንሸጋገር ልክነታችን እየጨመረ ይሔዳል። ያ ማለት ግን የምንራቆትበት ጊዜ አይኖርም ማለት አይደለም!!!

     የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
https://t.me/consult_emir