Get Mystery Box with random crypto!

ጥልቅ መሻት ! የሰው ልጅ ከፈለገ ፈለገ ነው ፤ አንድን ነገር ከልባችን አጥብቀን ከፈለግነው የት | Emir consult

ጥልቅ መሻት !

የሰው ልጅ ከፈለገ ፈለገ ነው ፤ አንድን ነገር ከልባችን አጥብቀን ከፈለግነው የትኛውንም አይነት ዋጋ ከፍለን እናገኘዋለን !

ነገር ግን ከልባችን ለማንፈልጋቸው ነገሮች ሲሆን ሰበብ እናበዛለን ፤ አንድን ነገር ለማሳካት ፈልገሀል? ነገር ግን የሆነ ሰበብ አለህ ስለዚህ ራስህን ጠይቅ ሰነፍ አይደለህም የምር ለዚህ ነገር ጥልቅ የሆነ መሻት አለህ !

https://t.me/consult_emir