Get Mystery Box with random crypto!

#Don't_fear በሁለት ነገር ማሸነፍ ትችላለህ፤ አንድም ስለፍርሀትህ ጥናት በማድረግ ሌላው ደ | Emir consult

#Don't_fear

በሁለት ነገር ማሸነፍ ትችላለህ፤ አንድም ስለፍርሀትህ ጥናት በማድረግ ሌላው ደግሞ ከፍርሀትህ ጋር ፊት ለፊት በመጋፈጥ ነው ስለዚህ ስለምትፈራው ነገር ለምንድ ነው ብለህ አጥና በእርግጥ ፍራቻን ብታጠናው፤ ብታጠናው አያልቅም፤ ነገር ግን ፍርሀትህን ፊት ለፊት ስትጋፈጠው ልትወድቅ ትችላለህ መጨረሻ ላይ ግን ታሸንፈዋለህ::

https://t.me/inspiration_ethio
https://t.me/inspiration_ethio