Get Mystery Box with random crypto!

. የኮርስ ትምህርት ለአዲስ ገቢ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች | የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ

.
የኮርስ ትምህርት ለአዲስ ገቢ
1ኛ ዓመት ተማሪዎች


የትምህርተ ክርስትና መግቢያ

የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ባለፈው ሳምንት የጀመራችሁት ተከታታይ የኮርስ ትምህርት በነገው ዕለት ይቀጥላል።

ስለሆነም ሁላችንም በሰዓቱ ተገኝተን የእግዚአብሔርን ቃል እንማር፣ ላልሰሙ ጓደኞቻችሁም እንድታሳውቁ በእመቤታችን ስም እናሳስባለን።

ዐርብ (ነገ) ሐምሌ 1፣
2014 ዓ.ም

ከ7:30 - 9:00


በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ

የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ
@commercegebi