Get Mystery Box with random crypto!

#ኢድ_ሙባረክ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም | የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ _ Commandos and Airborne Command

#ኢድ_ሙባረክ

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።

በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ያድርግልን።

የዒድ አልፈጥር በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

የ2015 ዓ.ም የዒድ አልፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው።

1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በመላው ኢትዮጵያ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው።

የፌዴራል ጠቅላይ ሼሪዓ ፍርድ ቤት በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የመተዛዘን እና የመረዳዳት እንዲሆን የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፏል።

በታላቁ የረመዷን ወር መጨረሻ የሚከበረውን የዒድ አልፈጥር በዓልን በሰላምና በመተሳሰብ እንዲሁም የተቸገሩ ወገኖችን በማገዝ ማሳለፍ እንደሚገባም ጥሪ አቅርቧል።

#ቴሌግራም
https://t.me/CommandoAndAirborneCommand

#You_Tube