Get Mystery Box with random crypto!

አንተን አመልክሃለሁ (አዲስዓለም አሰፋ) ብዙ ምሥጋና ብዙ ዝማሬ ወደ ማደሪያህ ይዤ እገባለሁ አ | ኢየሱስ ያለው ህይወት አለው!!!!

አንተን አመልክሃለሁ
(አዲስዓለም አሰፋ)

ብዙ ምሥጋና ብዙ ዝማሬ ወደ ማደሪያህ
ይዤ እገባለሁ አምላክ ነህና ስለሚገባህ (፪x)

አዝ፦ አንተን አመልክሃለሁ (፬x)
እንደ አንተ ታማኝ አምላክ ማነው (፬x)

በብዙ ምሥጋና እገባለሁ ፊትህ እገባለሁ
በብዙ ምሥጋና እገባለሁ ደስ አሰኝሃለሁ
በብዙ ዝማሬ እገባለሁ ፊትህ እገባለሁ
በብዙ ዝማሬ እገባለሁ ደስ አሰኝሃለሁ

ምስጋና ሚሰዋ እንደሚያከብርህ
በአንተ ደስ የሚለው ከእኔ ጋር ከፍ ከፍ ያርግህ
በአማረ ቅኔ በአማረ መዝሙር
ከዕልልታ ጋራ ኢየሱሴ ይሁን ለአንተ ክብር

ምስጋና ሚሰዋ እንደሚያከብርህ
በአንተ ደስ የሚለው ከእኔ ጋር ከፍ ከፍ ያርግህ
በአዲስ በአዲስ ቅኔ በአማረ መዝሙር
ከዕልልታ ጋራ ወዳጄ ይሁን ለአንተ ክብር

ብዙ ምሥጋና ብዙ ዝማሬ ወደ ማደሪያህ
ይዤ እገባለሁ አምላክ ነህና ስለሚገባህ (፪x)

አዝ፦ አንተን አመልክሃለሁ (፬x)
እንደ አንተ ታማኝ አምላክ ማነው (፬x)

በብዙ ምሥጋና እገባለሁ ፊትህ እገባለሁ
በብዙ ምሥጋና እገባለሁ ደስ አሰኝሃለሁ
በብዙ ዝማሬ እገባለሁ ፊትህ እገባለሁ
በብዙ ዝማሬ እገባለሁ ደስ አሰኝሃለሁ (፪x)

Channel t.me/Christianslike