https://t.me/Christianpromo ከዘመኑ ጋር የዘመነ ምርጥ GP መግባት ይፈልጋሉ? https://t.me/Christianpromo እስቲ ባይገቡ እራሱ ትንሽ ያንብቡ። https://t.me/Christianpromo ጆይን ካረጉ የሚያገኟቸው ጥቅሞች መካከል ① ፕሮሞው ሁሉም ቻነል ላይ በእኩል ሰዓት ማለትም 10 ሰኮንድ ባልፈጀ ጊዜ ውስጥ ይፖሰታል። ② ከGP ውጪ የሆነ ተጨማሪ ማስታወቂያ አይኖርም። ③ አንድ GP ውስጥ ከበዛ 20 ቻናል ብቻ ስለሚኖር ለተመልካቹ ውብና ማራኪ ሆኖ ነው ሚቀርበው። ይሄንን የበለጠ ለመቀነስ እየሰራን ነው። ④ ቦቱ እራሱ እንደፖሰተ እራሱ ሰዓቱን ጠብቆ ፕሮሞውን ያጠፋል። ፕሮሞውን ለማጥፋት አድሚኑ Online ሆኖ መጠበቅ የለበትም። ⑤ ፕሮሞው ላይ ሌላ ሚሴጅ ከተደረበ ቦቱ ሰኮንድ ባልፈጀ ጊዜ ውስጥ ሚሴጁን ወደ ቻናሉ አድሚን ፎርዋርድ በማረግ ሚሴጁን ከቻናሉ ላይ ያጠፋዋል። ⑥ የፕሮሞው ሰዓት ከመድረሱ ከ10 ደቂቃ በፊት ለሁሉም አድሚኖች የማስታወሻ መልዕክት ይላካል። ይሄም የሚጠቅመው አድሚኖቹ ከፕሮሞው በሗላ መፖሰት ስለማይችሉ ከዛ አስቀድመው ስራቸውን እንድጨርሱ ይረዳቿል። ⑦ የፕሮሞው ሰዓት ሲጀመርና ሲያልቅ ለአድሚኖች ኖቲፊከሽን ይላካል። ይሄም ፕሮሞው ስንት ሰዓት ነው ሚጀምረው ፣ ስንት ሰዓት ነው ሚያልቀው ከሚለው ጭቅጭቅ ይገላግላል። ኖቲፊከሽኑንም በፈለጋቹት ሰዓት ON/OFF ማድረግ ትችላላቹ። ⑧ ከሴክስ ፕሮሞ የፀዳ ነው። ይሄም ባሁኑ ሰዓት ከቴሌግራም እየመጣ ካለው ችግር ቻናሎን ይገላግላል። ⑨ https://t.me/Christianpromo ላይ የተመዘገቡትን ቻናሎች ዝርዝር በቀላሉ ማየት ይችላሉ። ⑩ በፈለጋቹት ጊዜ ከፕሮሞው መውጣት ይችላሉ። ያሰታውሱ ጆይን ሲያደርጉ ከዚ በታች ባሉት ነጥቦች ሙሉ በሙሉ ተስማምተው መሆን አለበት። ★ ለቦቱ አድሚን ሲሰጡ በትንሹ Post እና Delete Permission ሊሰጡት ይገባል። አለበለዚያ ቦቱ ሲጀመር አይመዘግባቹም Error ይላቿል። ★ የፕሮሞውን ሚሴጅ እርሶ ከጠፉና ቦቱ መጨረሻ ላይ ሊያጠፋ ሲል ቢያጣው ቦቱ ማስጠንቀቂያ ይሰጣቿል። ★ ከተመዘገቡ በሗላ ቡቱን ከአድሚን ቢያስወጡ ወይም የPost ወይም የDelete Permission ካጠፉም ቦቱ ማስጠንቀቂያ ይሰጣቿል። ✘ ቦቱ 2 ጊዜ ማስጠንቀቂያ ከሰጣቹ በሗላ በሶስተኛው እንደይመለሱ አድርጎ ከ https://t.me/Christianpromo ያሰናብታቿል። ይሄን የመሰለ GP ጆይን ለማድረግ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ይፍጠኑ። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት @Teme5 ላይ ያነጋግሩን። ለጊዜው ያሉን ደረጃዎች 1st Level ☞ 500-1k 2nd Level ☞ 1k-5k 3rd Level ☞ 5k - 10K በቅርብ ቀን ምዝገባው ተጀምሯል ስራውግን ያልጀመረ 4th level ☞ ከ15k-40k ተመዝግቡ 186 viewsedited 05:52