የሰው ልጅ እስከነ ነብሱ በጠራራ ፀሀይ ተዘቅዝቆ ሲገደል ባየንበት ምድር፣ንፁሀን በዘራቸው ምክንያት ከመኖሪያ ቄያቸው ተፈናቅለው በሚሰደዱበት ሀገር ለምን ኢየሱስ ያድናል የሚል የመዝሙር ቪዲዮ ውስጥ ገባው ተብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ አይባልም! #እህታችን ዘሪቱ ገና ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ! Yoni-magna 716 views16:51