Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ደስ አላችሁ ዛሬ ማታ በ group የሚካሄድ ውድድር አለ። በአይነቱ በጣም ለየት ያ | የበኩር ጥበብ 🗞

እንኳን ደስ አላችሁ

ዛሬ ማታ በ group የሚካሄድ ውድድር አለ። በአይነቱ በጣም ለየት ያለ መንፈሳዊ ጫወታ እናንተ የምትጫወቱትን ይዘንላችሁ መጥተናል።


ማታ 3:00 ላይ ውድድሩ የሚጀምር ይሆናል።

ምዝገባው ማታ 2:00 የጀምራል
በአጠቃላይ መጫወት የሚፈልግ ማታ 2:00 ላይ በሚዘገጀው የመመዝገቢያ comment box ላይ ሮሜ ብሎ ይፃፍ ።

ውድድሩ የሚካሄደው በ @yebirihan_lijoch channel ላይ ነው

መልካም እድል........