Get Mystery Box with random crypto!

ሰዎችን ከፍቅር በላይ በየትኛውም ዓይነት መንገድ ከክፋታቸው ልንመልሳቸው አንችልም፡፡ ፍቅር ግን ሰ | (የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን)✝️

ሰዎችን ከፍቅር በላይ በየትኛውም ዓይነት መንገድ ከክፋታቸው ልንመልሳቸው አንችልም፡፡ ፍቅር ግን ሰዎችን ከአውሬነታቸው መልሳ ሰዎች እንዲሆኑ የምታደርግ ታላቅ መምህርት ናት፡፡

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ