አንዳንድ ቀኖች አሉ ዝም ብለህ እራሱ ድምፅህ የሚሰማበት አንዳንድ ቀን ደሞ አለ እንዲሁ ስታወራ ውለህ ዝም አለ ምትባልበት #ሰው_ምንም_ብታረግ_ከማውራት ወደኋላ አይልም መቼ እቺን አለም ጥለህ እንደምትሄድ አታውቅምና ደስተኛ ሚያረግህን ነገር አድርግ #len 261 viewsLeny, 19:28