Get Mystery Box with random crypto!

ሩሲያ፣ ካናዳ እና ቤልጄም የጥምቀት በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ! | Campus life

ሩሲያ፣ ካናዳ እና ቤልጄም የጥምቀት በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ!

በኢትዮጵያ የሚገኙ የሩሲያ፣ካናዳና እና ቤልጄም ኢምባሲዎች በአገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ የሚገኘውን የጥምቀት በዓል አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡በዓሉ የደስታና የፍቅር እንዲሆንም ኢምባሲዎቹ ተመኝተዋል፡፡
@campus_life3
@campus_life3