Get Mystery Box with random crypto!

ሬድ -ቡታጅራ ስፖርት

የቴሌግራም ቻናል አርማ butajiraa_kenema — ሬድ -ቡታጅራ ስፖርት
የቴሌግራም ቻናል አርማ butajiraa_kenema — ሬድ -ቡታጅራ ስፖርት
የሰርጥ አድራሻ: @butajiraa_kenema
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 714
የሰርጥ መግለጫ

ሬድ ቡታጅራ

♥ፍቅር ፣ስሜት ፣እምነት፣ወኔ፣ማራኪ እግር ኳስ የሚፀባርቅበት ታላቁ የቡታጅራ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ቻናል ነው ።ይህ ቻናል ስለ ቡታጅራ ከነማ ብቻ 24 ሰዓት በአድሚኖችና በእናንተ ፅኑ ደጋፊዎች ታግዞ መርጃዎችን ያቀርባል ።
For spam ፦@Redonelove
ሀሳብ አስተያየት በዚህ {0919715912}

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-04-03 00:10:38
#ቡታጅራ ካፈራቻቸው ምርጥ ተጫዋች #ኤርሚያ_ሰብሬ በግማሽ የውድድር ዘመን ለደቡብ ተወካይ አርባ ምርጭ ፊርማውን አኑርዋል እንኳን ደስ አለ መልካም ግዜ ተመኘውልክ

https://t.me/butajiraa_kenema
https://t.me/butajiraa_kenema
2.4K viewsedited  21:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 20:21:24
የረመዳን ፆም ነገ ይጀምራል።

1443ኛው የረመዳን ፆም ነገ መጋቢት 24  ይጀምራል።

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ ቤት ጨረቃ ዛሬ ማምሻውን በመታየቷ ፆሙ ነገ ቅዳሜ እንደሚጀምር አረጋግጧል።
1.1K views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-31 16:11:12 #ቡታጅራ 0-1 #ቂርቆስ
1.0K viewsedited  13:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-31 16:10:46 ጨዋታ ተጠናቀቀ
1.0K views13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-31 15:41:23 70 ደቂቃ ደርሰዋል ለውጥ የለም
982 views12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-31 15:08:44 ቡታጅራ 0-1ቂርቆስ
938 viewsedited  12:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-31 15:08:06 የመጀመሪያ አጋማሽ ያለ ምንም ግብ እረፍት ወተዋል
887 views12:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-31 14:22:36 በየ መሀሉ ውጤቱን እናሳውቃቹዋለን መልካም እድል
856 views11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-31 14:21:58 |ነገ የጨዋታ ቀን ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 2ዙር 8ሳምንት የኢትዮጲያ ከፍተኛ ሊግ ጨዋታ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ቡታጅራ ቂርቆስ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 8-00 ሰዓት ላይ ባቱ ሼር እስቴዲየም ድል ለውዱ ክለባችን #ቡታጅራ ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። ጨዋታው ለመከታተል የኛን ቻናል ድል በመቀላቀል የ ቡቴ ቤተሰብ ይሁኑ …
836 views11:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-30 17:11:39 |ነገ የጨዋታ ቀን
━━━━━━━━━━━━━━━━━

2ዙር 8ሳምንት የኢትዮጲያ ከፍተኛ ሊግ ጨዋታ

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ቡታጅራ ቂርቆስ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

8-00 ሰዓት ላይ

ባቱ ሼር እስቴዲየም


ድል ለውዱ ክለባችን #ቡታጅራ
ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።

ጨዋታው ለመከታተል የኛን ቻናል
ድል በመቀላቀል የ ቡቴ ቤተሰብ ይሁኑ



@butajiraa_kenema @butajiraa_kenema
ሼር በማድርግ ያጋሩ። #ሬድ ቡታጅራ
873 views14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ