Get Mystery Box with random crypto!

ያጣፋጭ ልጅነት ዘልቆ ያዘለቀ.... ሳናቀዉ ጀምረን ሳናዉቀዉ ያለቀ ያን የህይወት ግምሻ የህይወት | bûŕã pp`/mûšíç

ያጣፋጭ ልጅነት ዘልቆ ያዘለቀ....
ሳናቀዉ ጀምረን ሳናዉቀዉ ያለቀ
ያን የህይወት ግምሻ የህይወት ጨረፍታ
አስረክቦት ሄደ ጊዜ ለትዝታ
የትዝታ መንገድ ይለያል ከሌላ
ወደፊት ሲሄዱ እሱ ወደሗላ
የጉዞን አቅጣጫን ....

@burapp
@burapp