አራተኛው የኢቢሲ የ2013 አመታዊ ምርጥ የእግር ኳስ ተጫዋች ዘርፍ አሸናፊ በአሁን ሰዓት በሸራተን አዲስ ሆቴል ይፋ ተደርጓል በወንድ የእግር ኳስ ዘርፍ #የኢትዮጵያ_ቡና እና #የዋልያዎቹ የፊት መስመር ተጫዋች #አቡበከር_ናስር አሸናፊ ሆኖ ተመርጧል ። #EBC @bunawustiawaki @bunawustiawaki 197 views Fisho (የከቡየ ልጅ) , 19:40