Get Mystery Box with random crypto!

የማላቅ መምጫህን መቅረትህን የማላምን ከበር የምጠብቅህ ቢፈካ ቢዳምን ዛሬ ትላንተና ነገ አምና እ | የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔

የማላቅ መምጫህን
መቅረትህን የማላምን
ከበር የምጠብቅህ ቢፈካ ቢዳምን
ዛሬ ትላንተና ነገ አምና እስኪሆን
እጠብቅሃለው ትመጣልኝ ይሆን
https://t.me/BrocknHearts