Get Mystery Box with random crypto!

ረመዷን መጣ ወንድሜም እንደ አምናው ቀብሩ ላይ ተኝቶ ከሱጋ መፆመን ልቤ ተመኝቶ ላያገኘው ነገር | የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔

ረመዷን መጣ
ወንድሜም እንደ አምናው ቀብሩ ላይ ተኝቶ
ከሱጋ መፆመን ልቤ ተመኝቶ
ላያገኘው ነገር በቁም መዋለሉ
በሞት የተለየን የት ይገኛል ውሉ

በሕይወት ላጣናቹ ድንገት ለተለያቹን ሁሉ አሏህ ይዘንላቹ የጀነትም ያድርጋቹ ዛሬም ፍቅራቹ ልባችን ላይ ነው https://t.me/BrocknHearts