Get Mystery Box with random crypto!

እይታ እውነታን ሲያሸነፈው! አንድ ከዚህ በፊት ማደሪያ ቤት ሳይኖረው በየመንገዱ ይኖር የነበረ (h | የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔

እይታ እውነታን ሲያሸነፈው!
አንድ ከዚህ በፊት ማደሪያ ቤት ሳይኖረው በየመንገዱ ይኖር የነበረ (homeless) ሰው ከዚያ ሁኔታ በብዙ ትግል ከወጣ በኋላ ቤት ባልነበረው ጊዜ የነበረውን አመለካከት ሲናገር እንዲህ አለ፣ “ምንም እንኳን ሁኔታዬ ቤት-አልባ ቢሆንም፣ እይታዬ ግን አልነበረም”
እንዴት ያለ ነጻ የሚያወጣ አመለካከት!
• ምንም አንኳን ሁኔታችሁ ቤት-አልባ ቢሆንም፣ እይታችሁ እንደዚያ ካልሆነ ከዚህ ሁኔታ መውጣታችሁ አይቀርም
• ምንም አንኳን ሁኔታችሁ ገቢ-አልባ ቢሆንም፣ እይታችሁ እንደዚያ ካልሆነ ከዚህ ሁኔታ መውጣታችሁ አይቀርም
• ምንም አንኳን ሁኔታችሁ ጓደኛ-አልባ ቢሆንም፣ እይታችሁ እንደዚያ ካልሆነ ከዚህ ሁኔታ መውጣታችሁ አይቀርም
• ምንም አንኳን ሁኔታችሁ ስራ-አልባ ቢሆንም፣ እይታችሁ እንደዚያ ካልሆነ ከዚህ ሁኔታ መውጣታችሁ አይቀርም
• ምንም አንኳን ሁኔታችሁ ጤና-አልባ ቢሆንም፣ እይታችሁ እንደዚያ ካልሆነ ከዚህ ሁኔታ መውጣታችሁ አይቀርም
እይታችሁ እውነታችሁን እንዲያሸንፈው ፍቀዱለት!
https://t.me/BrocknHearts