Get Mystery Box with random crypto!

ነገህን የራስህ አድርጋት ! በህይወታችን ለተፈጠሩብን ሳናውቅ ለሆኑብን ክስተቶች ተጠያቂዎች አይደ | የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔

ነገህን የራስህ አድርጋት !

በህይወታችን ለተፈጠሩብን ሳናውቅ ለሆኑብን ክስተቶች ተጠያቂዎች አይደለንም ነገር ግን ከእነሱ ስሜቶች መውጣት አሁን ያለንበትን ነገር መቀየር ስህተቶቹን ማረም እናም ነገአችንን መገንባት የእኛ ግዴታ ነው ትላንት የሆነው ሁሉ ሳናውቅ ሆኖ አልፏል ነገር ግን ዛሬም በትላንት ተሸፍኖ ማለፍ የለበትም ዛሬን ማረም የእኛ ግዴታ ነው! በህይወታችን እየተከናወነ ላለው ነገር በሙሉ ተጠያቂዎቹ እኛ ነን እኛ እና እኛ ብቻ ስለዚህ ሀላፊነት ውሰድ እና ተነሳ በማሳበብ እከሌ እኮ ነው በማለት ልትፈጥር የምትችለው አንዳች ነገር የለም ! ትላንትን ወስደውብናል ነገን ግን አንሰጣቸውም!
https://t.me/BrocknHearts