Get Mystery Box with random crypto!

ውስጥህ ምን እያለህ ነው! እኛ የሚሰማን ስሜት ሌሎች አይሰማቸውም ፣ ፈጣሪ በሁላችንም ልብ ውስጥ | የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔

ውስጥህ ምን እያለህ ነው!

እኛ የሚሰማን ስሜት ሌሎች አይሰማቸውም ፣ ፈጣሪ በሁላችንም ልብ ውስጥ ምን ማድረግ እንዳለብን አስቀምጦልናል ፤ አንዳንዴ ልባችን እያወቀ ውስጣችን ልክ እንዳልሆነ እየነገረን የምንሰራቸው ስራዎች ምንም ያህል ብንሄድባቸው ትክክል አይመጡም ከእኛ ጋር አይገጥሙልንም ፤ ምን አልባት እኛ ያመንበት ከሌሎች ጋር ላይጣጣም ይችላል ግን ደግሞ ይባስ የሚከብደው ከራሳችን ጋር ሳይጣጣም የምናደርገው ነገር ነው! ለመደነቅ ወይ ከሁሉም ሰው ድጋፍ ለማግኘት ከምትሰራው ይልቅ በልብህ በመደገፍ የምትሰራው ያዋጣሀል !
https://t.me/BrocknHearts