Get Mystery Box with random crypto!

የተከበራችሁ የብሬክስሩ ገጽታ ገንቢዎቻችን በበዓል ምክንያት እና በነበረው ኔትወርክ መጨናነቅ ምክን | Breakthrough Trading S.C ®

የተከበራችሁ የብሬክስሩ ገጽታ ገንቢዎቻችን በበዓል ምክንያት እና በነበረው ኔትወርክ መጨናነቅ ምክንያት የቅናሽ ስልጠና ጥቅል ሽያጫችንን በአግባቡ ያልተጠቀማችሁ፣ በTOT ምክንያት ያመለጣችሁ እንዲሁም ይህንን እድል ያላገኛችሁ ሌሎች ገጽታ ገንቢዎቻችን እና ደንበኞቻችን የቅናሽ ቀናችንን እስከ እሁድ 16/10/2016ዓ.ም ማታ ድረስ ያራዘምን መሆኑን በደስታ እየገለጽን ይህንን እድል ድርጅታችን እንድትጠቀሙ ሲጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch