Get Mystery Box with random crypto!

+ የግዮን ወንዝ + #አስደሳች_ዜና_ የተወዳጁ ወንድማችን የዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ በጉጉት ስ | ብራና ሚዲያ BRANA MEDIA

+ የግዮን ወንዝ +
#አስደሳች_ዜና_
የተወዳጁ ወንድማችን የዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው #የግዮን_ወንዝ መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ።

(ባለ 248 ገጽ 55 ስብከቶችና መጣጥፎች ስብስብ)
• በሁሉም መጽሐፍ መደብር

መምህር ብዕርህ ትለምልም እጅህ ቁርጥማት አይንካው አባታችን ተክለሃይማኖት ቤትህን በበረከት ይሙሉት፤ እያልን ለአንባቢዎች መልካም ንባብ።

የመጽሓፉ ሙሉገቢው ለደብረ አሚን ተክለሃይማኖት ቤተ-ክርስትያን ህንጻ እድሳት የሚውል ነው።

ዋና አከፋፋይ :-
የደብሩ ልማት ኮሚቴ
+251 91 111 7613