Get Mystery Box with random crypto!

Bank of Abyssinia

የቴሌግራም ቻናል አርማ boaeth — Bank of Abyssinia
ርዕሶች ከሰርጥ:
Telegram
Contest
Giveaway
Ethiopia
Boa
Bankofabyssinia
Bankinginethiopia
Banksinethiopia
Banking
Holiday
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @boaeth
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 171.06K
የሰርጥ መግለጫ

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-12-28 12:31:05
ለዝምድናችሁ ሽልማት አላችሁ!

ፈጥነው የመለሱ 10 ሰዎች ይሸለማሉ!

ጥያቄ፡- የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ ከሚሰጠው አገልግሎቶች ውስጥ አራቱን ጥቀሱ።

ማሳሰቢያ፡ መልስ ማስተካከል አይቻልም፡፡
- ተወዳዳሪዎች ከአንድ ጊዜ በላይ በተለያየ የቴሌግራም አካውንት መመለስ አይቻልም፡፡


#telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
17.4K views09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-27 15:01:16
ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል የሚላክላችሁን ገንዘብ በአቢሲንያ ባንክ በኩል ስትቀበሉ በዓል አይዘገይም። በተላከበት ቅጽበት እጃችሁ ላይ ይደርሳል።

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#virtualbanking #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
24.8K views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-23 10:36:24
የ3ኛ ዙር የቴሌግራም ጥያቄና መልስ ውድድር ለተሳተፋችሁ ምስጋናችንን እያቀረብን፣ 4ኛ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር ሐሙስ ታህሳስ 18 ከቀኑ 6:30 በቴሌግራም ቻናላችን ይደረጋል፡፡ የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ከ4ኛ ዙር ጀምሮ ባሉት ውድድሮች አስር አስር አሸናፊዎች በየሳምንቱ ይሸለማሉ! ዛሬውኑ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይሸለሙ!

https://t.me/BoAEth

#telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
50.5K viewsedited  07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-22 17:05:02
በአፖሎ ዲጂታል መተግበሪያ የብሔራዊ መታወቂያ ምርጫን እና የፋይዳ ቁጥርዎን በመጠቀም ወዲያዉኑ የአቢሲንያ ባንክ የሂሳብ ባለቤት በመሆን፣ በአፖሎ የቀረቡትን 9% የቁጠባ ወለድን ጨምሮ የተለያዩ አስቸኳይ የብድር አገልግሎቶችን ይጠቀሙ፡፡


መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጠቀሙ።
https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo
#Apollodigitalbank #Apollodigitalproduct #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
22.5K views14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-21 12:31:06
ለዝምድናችሁ ሽልማት አላችሁ!

ፈጥነው የመለሱ 5 ሰዎች ይሸለማሉ!

ጥያቄ፡- አቢሲንያ ባንክ ለደንበኞች ካቀረባቸው የቁጠባ አማራጮች ውስጥ ሶስቱን ጥቀሱ።

ማሳሰቢያ፡ መልስ ማስተካከል አይቻልም፡፡
- ተወዳዳሪዎች ከአንድ ጊዜ በላይ በተለያየ የቴሌግራም አካውንት መመለስ አይቻልም፡፡


#telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
29.4K views09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-20 15:01:14
ውጭ ሀገር ያሉ ወዳጆችዎ ካሽጎ መተግበሪያን ተጠቅመው ከቪዛ ካርዳቸው ወይም ከማስተርካርዳቸው ያለክፍያ ገንዘብ መላክ እርስዎም በአቢሲንያ አካውንትዎ በቀጥታ መቀበል ይችላሉ።

#Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
32.4K views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-16 10:07:38
የ2ኛ ዙር የቴሌግራም ጥያቄና መልስ ውድድር ለተሳተፋችሁ ምስጋናችንን እያቀረብን፣ 3ኛ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር ሐሙስ ታህሳስ 11 ከቀኑ 6:30 በቴሌግራም ቻናላችን ይደረጋል፡፡ ቀላል ጥያቄዎች በመመለስ ይሳተፉ፤ ይሸለሙ፡፡ በየሳምንቱ አምስት አምስት አሸናፊዎች ይሸለማሉ! ዛሬውኑ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይሸለሙ!
https://t.me/BoAEth

#telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
21.3K views07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-15 15:18:41
በቨርቹዋል ባንካችን 24/7 ቼክ ገቢ ማድረግ ይችላሉ።

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#virtualbanking #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
28.1K views12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-14 12:30:21
ለዝምድናችሁ ሽልማት አላችሁ!

ፈጥነው የመለሱ 5 ሰዎች ይሸለማሉ!

ጥያቄ፡- ደንበኞች በአቢሲንያ የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎች ከሚያገኙዋቸው አገልግሎቶች ውስጥ አራቱን ጥቀሱ።

ማሳሰቢያ፡ - መልስ ማስተካከል አይቻልም፡፡
- ተወዳዳሪዎች ከአንድ ጊዜ በላይ በተለያየ የቴሌግራም አካውንት መመለስ አይቻልም፡፡

#telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
18.7K views09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-13 15:00:47
አስደሳች ዜና!

ባንካችን ለሴትና ወጣት ጥቃቅን አነስተኛና መካከለኛ ንግድ ባለቤቶች የሥራ ማስኬጃ ብድር አገልግሎት መርሀ-ግብር ለመተግበር ዝግጅቱን ጨረሰ፡፡ መርሃ-ግብሩ ከአዲስ አበባ ውጪ በመላው ሀገሪቱ በሚገኙ ክልል ከተሞች የሚተገበር ይሆናል፡፡
አመልካቾች ለማመልከት ከታች ለተጠቀሱት መሥፈርቶች ተያያዥ
ሰነዶች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- አነስተኛ ንግድ ያላቸው ወጣቶችና ሴቶች
- የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና ቢያንስ ለአንድ ዓመት በንግድ ሥራ ላይ ያሉ (ለጀማሪዎች 6 ወር)
- በግብርና እና በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ላይ የተሠማሩ ቅድሚያ ይሰጣቸዋል
-በመጠነኛ ዋስትና እና በዝቅተኛ ወለድ
ለብድሩ ለማመልከት በአቅራቢያችሁ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን መጎብኘት ወይም በቀጥታ በ www.ethiomesmer.com ድረገጽ በመግባት ማመልከት ይቻላል።

#loan#MSME #smallbusiness #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
30.4K viewsedited  12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ