Get Mystery Box with random crypto!

Bank of Abyssinia

የቴሌግራም ቻናል አርማ boaeth — Bank of Abyssinia
ርዕሶች ከሰርጥ:
Telegram
Contest
Giveaway
Ethiopia
Boa
Bankofabyssinia
Bankinginethiopia
Banksinethiopia
Banking
Holiday
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @boaeth
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 171.06K
የሰርጥ መግለጫ

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 17

2023-06-14 15:05:18
የልጅዎን የትምህርት ቤት ክፍያ በፈለጉት የክፍያ አማራጭ እንዲሁም ከ 840 በላይ በሆኑት የአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፎች መክፈል ይችላሉ።
#schoolfees #BankofAbyssinia #BankingService #BankinginEthiopia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
46.1K viewsedited  12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 09:31:09
We Are Hiring!

Bank of Abyssinia seeks to hire applicants for the following positions;
1) Job Title: - Cash Office Attendant
Place of Work: Abocabot, Abrhajira, Adet, Amba Giorgis, Anbesame, Bibugn, Bichena, Blue Nile, Chwahit, Debre Tabor, Debre Work, Delgi, Dibza, Ehudit, Felege Birhan, Gafat, Geray, Gerchech, Gonji, Gozamen, Hamusit, Jantekel, Jemiuel Kheirart, Kuch, Kuyi, Maksegnit, Manbuk, Menkorer, Metema Yohannes, Motta, Quara, Rebu Gebeya, Sedie, Selassie Gebeya, Shahura, Shebel, Sheh Ali Gonder, Shendi, Soroka, Tach Gayint, Teda, Wad, Wejel, Wetet Abay, Wogedad, Woyin Wuha, Yejube, Yoftahie Nigussie, Zoble, Abune Hara, Fogera, Yifag and Brakat Branches under Bahir Dar District

2) Job Title: - Grade I Branch Manager - Gidole Branch & Facility Clerk
Place of Work: Hawasa District
3) Job Title: - Senior Administrative Assistant
Place of Work: Addis Abeba
Use the link below to apply for the vacancy:https://vacancy.bankofabyssinia.com
Join us at https://t.me/BoAEth for more!
53.1K views06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 10:48:16
ውድ ደንበኞቻችን!
አቢሲንያ ባንክ የደንበኞቹን የእርካታ ደረጃ ለመለካት እና የአገልግሎቱን ጥራት የበለጠ ለማሻሻል የውድ ደንበኞቻችንን አስተያየት አስፈላጊ ነው፡፡ ስለሆነም በአገልግሎታችን ዙሪያ ያለችሁን አሰተያየት ለመሰብሰብ ይህንን መጠይቅ አዘጋጅተናል፡፡ ካለዎት ውድ ጊዜዎ ላይ ጥቂት ለግሰው በአማርኛ የተዠጋጀውን መጠይቅ ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

Conventional (መደበኛ የባንክ አገልግሎት): https://forms.gle/HS4PR2p7XxkA9Zyz8

IFB (ከወለድ ነፃ አገልግሎት ተጠቃሚዎች) : https://forms.gle/6y3k2k6BHsrw9hC3A
49.0K views07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 15:45:10
ስልካችሁን በመጠቀም የአፖሎ አካውንት ለመክፈት የሚጠበቅባችሁ ቀላል መመሪያዎች!

መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጠቀሙ።
https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo
#Apollodigitalproduct #AbyssiniaDigital #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
45.2K views12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 16:32:07
በከተማችን አሉ በተባሉ ሬስቶራንቶች በልተው ጠጥተው እስከ 15% ድረስ ቅናሽ ያግኙ!
ለበለጠ መረጃ ድረ-ገፃችንን ይጎብኙ፡፡

https://apollo.bankofabyssinia.com/deals-discounts/

#Apollodigitalproduct #AbyssiniaDigital #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
49.3K views13:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 09:44:46
ውድ ደንበኞቻችን!
አቢሲንያ ባንክ የደንበኞቹን የእርካታ ደረጃ ለመለካት እና የአገልግሎቱን ጥራት የበለጠ ለማሻሻል የውድ ደንበኞቻችንን አስተያየት አስፈላጊ ነው፡፡ ስለሆነም በአገልግሎታችን ዙሪያ ያለችሁን አሰተያየት ለመሰብሰብ ይህንን መጠይቅ አዘጋጅተናል፡፡ ካለዎት ውድ ጊዜዎ ላይ ጥቂት ለግሰው በአማርኛ የተዠጋጀውን መጠይቅ ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

Conventional (መደበኛ የባንክ አገልግሎት): https://forms.gle/HS4PR2p7XxkA9Zyz8

IFB (ከወለድ ነፃ አገልግሎት ተጠቃሚዎች) : https://forms.gle/6y3k2k6BHsrw9hC3A "
15.8K viewsedited  06:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 10:49:30
22.7K views07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 10:49:13
21.2K views07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 10:47:23 የ"አሚን አዋርድ" የሥራ ፈጠራ ውድድር አሸናፊ በሶማሊ ክልል ዋና ከተማ በሆነችው በጅግጅጋ ከተማ የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት ተከናወነ፤
የ"አሚን አዋርድ" የሥራ ፈጠራ ውድድር በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ተከትሎ የአምስተኛ ደረጃን በማግኘት የብር 200,000 ተሸላሚ ለሆነው የጅግጅጋ ተወላጅ ተማሪ ሳልማን አሊ የእንኳን ደስ አለህ አቀባበል በጅግጅጋ ሎተስ ሆቴል በትላንትናው እለት የተከበሩ ገራድ ኩልምዬ ገራድ መሐመድ፣የሱማሌ ክልል የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪ ሸህ አህመድ መሐመድ አሊ፣የጅግጅጋ ከተማ ከንቲባ ኢንጂነር ዚያድ አቂል፣የሱማሌ ክልል ትምህርት ቢሮ /ተወካይ/ አቶ አብዱላሂ አብዲ፣የሱማሌ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ መሐመድ ሁሴን፣የሱማሌ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙህዲን አበዲ ፋራሃ ፣ የሱማሌ ክልል ክህሎትና ስራ ፈጠራ ቢሮ ምክትል ሀላፊ ወ/ሮ ሂቦ አህመድ፣ የሱማሌ ክልል ሴቶች ጉዳይ ቢሮ ም/ኃላፊ ወ/ሮ ኡባህ አህመድ፣ የሱማሌ ክልል ኘሬዝዳንት ጽ/ቤት አማካሪ አቶ ካሣሁን መሐመድ ፣ የባንካችን የሸሪዓ አማካሪ ኮሚቴ ሊቀመንበር፣የባንካችን የበላይ የስራ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡
ተወዳዳሪው ‘‘Smart Home System Lighting And Surveillance’’ በሚል ድርጅት ስም አሸናፊ በመሆን ሽልማቱ ሊበረከትለት ችሏል፡፡
በኅዳር ወር 2015 ላይ በይፋ የተጀመረውና ላለፉት ወራት ሲካሄድ የቆየው "አሚን አዋርድ" የሥራ ፈጠራ ውድድር መጠናቀቁን ተከትሎ በሥራ ፈጠራቸው ይዘት እና ችግር ፈቺነታቸው ለተመረጡ 5 ተወዳዳሪዎች የእውቅናና የሽልማት መርሐ-ግብር የተከናወነ ሲሆን፣በውድድሩ ላይ ከ1ኛ - 5ኛ ለወጡ ተሳታፊዎች በአጠቃላይ በሽልማት መልክ ከተሰጠው ብር 2.5 ሚሊዮን የገንዘብ ሽልማት ባሻገር ከ6ተኛ- 20ኛ ለወጡ ተሳታፊዎችም የማበረታቻ ሽልማት ተሰጥቷል፡፡
በዚህ የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች ተወዳዳሪው የጅግጅጋ ከተማን ወክሎ ባስመዘገበው ውጤት ደስ መሰኘታቸውንና በተጨማሪም ላስመዘገበው ውጤት እውቅናን የሰጡ ሲሆን ባንካችን በስራ ፈጠራ ዙሪያ እየሰራ ያለውን ተጨባጭ ስራ በማድነቅ መሰናዶው እንዲቀጥል ከባንካችን ጎን እንዲሆኑ፤ተወዳዳሪውም የፈጠራ ውጤቱን ወደ ተግባር ለመቀየር በሚያረገው ጥረት ሂደት ምንግዜም በራቸው ክፍት መሆኑንና ሌሎችም የፋይናንስ ተቋማት የአቢሲንያ ባንክን ዓርአያ በመከተል ወጣት የስራ ፈጣሪዎችን እንዲያበረታቱ በመድረኩ ገልጸዋል፡፡
18.3K views07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 10:49:15
የሀዘን መግለጫ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ የነበሩት አቶ ዱባለ ጃሌ ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው አቢሲንያ ባንክ የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ለመግለጽ ይወዳል ። አቶ ዱባለ ጃሌ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንደስትሪ ውስጥ ደማቅ አሻራ ያሳረፉ ታላቅ ሰው ነበሩ ። አቶ ዱባለ ጃሌ ያበረከቱትን አስተዋጽኦ ግምት ውስጥ በማስገባትና እኚህ አንጋፋ የባንክ ባለሙያ ከፍተኛ በሆነ የኩላሊት ሕመም እየተቸገሩ እንዳለ ባንካችን ተረድቶ፣ ለሕክምና ወጪያቸው ይረዳቸው ዘንድ የብር 1,000,000 (አንድ ሚሊዮን) ድጋፍ በባንካችን ዋና ሥራ አስፈፃሚ በኩል ተበርክቶላቸው እንደነበር ይታወሳል፡፡ አቢሲኒያ ባንክ ለቤተሰቦቻቸውና የቅርብ አጋሮቻችው መፅናናትን ይመኛል።
23.2K views07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ