Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የባንካችን ቤተሰቦች! ባንካችን ለደንበኞቹ ያቀረበውን በሽልማት ላይ የተመረኮዘ የቁጠባ ኘሮግራ | Bank of Abyssinia

ውድ የባንካችን ቤተሰቦች!
ባንካችን ለደንበኞቹ ያቀረበውን በሽልማት ላይ የተመረኮዘ የቁጠባ ኘሮግራም የበለጠ እንዲያሻሽል ያግዘው ዘንድ የኅብረተሰቡን አመለካከት ማወቁ አስፈላጊነቱ አያጠያይቅም፡፡ ለዚህም ይረዳን ዘንድ፤ ባንካችን ያዘጋጀውን አጭር የኦንላይን መጠይቅ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመክፈት እንዲሞሉልንና ሽልማቱን እንድናሻሽል እንዲያግዙን በአክብሮት እንጠይቃለን!
https://forms.gle/5fqM1nVYg6GL5Ltp9