Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲንያ ባንክ ለወለድ-ነጻ የባንክ አገልግሎት (IFB) በLegal Advisor እና Financi | Bank of Abyssinia

አቢሲንያ ባንክ ለወለድ-ነጻ የባንክ አገልግሎት (IFB) በLegal Advisor እና Financing Administration ፣ ለሕግ ክፍል በLegal advisor እና Senior Legal Advisor የሥራ መደቦች እንዲሁም በጊዜያዊነት በቀን ሰራተኛ (Laborer) የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ለሥራ መደቡ የሚያስፈልገውን መስፈርት፣ የሥራ ልምድ እና የመሳሰሉትን ዝርዝር መረጃዎች ለማግኘት በባንኩ ድረገፅ https://vacancy.bankofabyssinia.com በመግባት ማግኘትና መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።