Get Mystery Box with random crypto!

ምስጋና! ላሰናዳነው “የአበባየሽ ወይ” የሽልማት ውድድር በቁጥር በርካታ ተወዳዳሪዎች ተሳትፈውበታ | Bank of Abyssinia

ምስጋና!
ላሰናዳነው “የአበባየሽ ወይ” የሽልማት ውድድር በቁጥር በርካታ ተወዳዳሪዎች ተሳትፈውበታል፡፡ እውነት ለመናገር ካሰብነውም፣ ከጠበቅነውም፣ ከገመትነውም በላይ ስለነበር ከፍተኛ ደስታ ተሰምቶናል፡፡ ለተሳተፋችሁትም በሙሉ ከልብ የሆነ ምስጋና እናቀርባለን፡፡
በዘርፉ አንቱ የተባሉ ሦስት አንጋፋ ዳኞች የተላኩትን የውድድር ተንቀሳቃሽ ምስሎች አስቀድመው ባወጡት መስፈርት መሠረት እየገመገሙ ይገኛሉ፡፡ በመሆኑም በዳኞች የሚለዩትን 15 ሥራዎች ለቀሪው የ50 በመቶ የሕዝብ ድምፅ በተቻለ ፍጥነት ይፋ እናደርጋለን፡፡
አቢሲንያ ባንክ!