Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲንያ ባንክ ለአዲስ አበባ እና ለአዳማ ዲስትሪክት በተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee) ባ | Bank of Abyssinia

አቢሲንያ ባንክ ለአዲስ አበባ እና ለአዳማ ዲስትሪክት በተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee) ባወጣው የሥራ ማስታወቂያ ያመለከታችሁና ስማቸሁ ከዚሀ በታች የተገለፀው ተወዳደሪዎች እሁድ ነሐሴ 15 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ የጽሁፍ ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ የስም ዝርዝር እና የመፈተኛ ቦታችሁን እንድትመለከቱ እንጠይቃለን።