Get Mystery Box with random crypto!

#የአቢሲንያ_ስጦታ ባንካችን ከዛሬ ሰኔ 10 ቀን 2014 ዓ.ም. እስከ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ | Bank of Abyssinia

#የአቢሲንያ_ስጦታ
ባንካችን ከዛሬ ሰኔ 10 ቀን 2014 ዓ.ም. እስከ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም. የሚቆይ አምስት (5) ሳምሰንግ A32 ስልኮችና (10) ከሱፐር ማርኬት የፈለጉትን የሚሸምቱበት የብር 2000 (የሁለት ሺ ብር ) የሥጦታ ካርድ ሽልማቶች የተካተቱበት ውድድር አዘጋጅቷል፡፡

#ውድድሩ በኢንስታግራም ላይ ብቻ የሚካሄድ ሲሆን በውድድሩ በመሳተፍ ሥጦታዎቹን ለማግኘት ከታች የተዘረዘሩትን ቀላል ቅደም ተከተሎችን ይከተሉ።
#የውድድሩ ተሳታፊ ለመሆን
1.የአቢሲንያ ባንክ የማህበራዊ ገጾችን ይቀላቀሉ
• ኢንስታግራም https://www.instagram.com/abyssinia_bank/
• ፌስ-ቡክ https://www.facebook.com/BoAeth/
• ቴሌግራም https://t.me/BoAEth

2. በባንካችን ከሚሰጡት ዲጂታል አገልግሎቶች ለእርስዎ ይበልጥ የጠቀምዎትን አገልግሎት ወይም ስለባንኩ ያላችሁን አስተያየት በኮሜንት መስጫው ላይ ያጋሩን
3. ከላይ ያለውን ፖስት ወደ ራስዎ የኢንስታግራም ስቶሪ (Instagram Story) በማጋራት የባንካችንን የኢንስታግራም ገፅ @abyssinia_bank Tag ያድርጉ
# እነዚህን ቀላል ቅደም ተከተሎች የተከተሉ ተወዳዳሪዎች የሽልማት እጩነት ውስጥ ይካተታሉ ፡፡
# ውድድሩ ከዛሬ ሰኔ 10 ቀን 2014 ዓ.ም አስከ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም የሚካሄድ ይሆናል!
# አሸናፊዎች በእጣ ማውጫ ሶፍትዌር ይመረጣሉ
መልካም ዕድል!!