በየአመቱ ማርች 8 የሚከበረውን የሴቶች ቀን አስመልክቶ ሴት ባለተሰጥኦዎችን በማሳተፍ በባንካችን ሲካሄድ የነበረው የ “እችላለሁ”የግጥምና የሙዚቃ ውድድር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!! በቀጣይም የሽልማት ሥነ-ስርዓቱ የሚካሄድበትን ቀን በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡ #Ican #Banking #BankofAbyssinia #AbyssiniaBank #Ethiopia #Adey #Zahrah #የሁሉም_ምርጫ 49.3K views12:12