Get Mystery Box with random crypto!

ገንዘብ በጣም አስፈለገዎት፣ ክፍት የሆነ ባንክ የለም፣ የ ኤ.ቲ.ኤም ካርድዎንም አልያዙም...አይጨ | Bank of Abyssinia

ገንዘብ በጣም አስፈለገዎት፣ ክፍት የሆነ ባንክ የለም፣ የ ኤ.ቲ.ኤም ካርድዎንም አልያዙም...አይጨነቁ የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግን ተጠቅመው በአቅራቢያዎ ከሚገኙት የ ኤ.ቲ.ኤም ማሽኖች ያለ ካርድ ገንዘብዎን በቀላሉ ማውጣት ይችላሉ።

#Banking #BankofAbyssinia #AbyssiniaBank #ATM #BOAATMs #MobileBanking #ATMCard #DigitalBanking #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ