Get Mystery Box with random crypto!

ውድ ደንበኞቻችን! አቢሲንያ ባንክ ለደንበኞቹ የሚሰጣቸውን ዓይነተ-ብዙ አገልግሎቶች የበለጠ እያሻ | Bank of Abyssinia

ውድ ደንበኞቻችን!
አቢሲንያ ባንክ ለደንበኞቹ የሚሰጣቸውን ዓይነተ-ብዙ አገልግሎቶች የበለጠ እያሻሻለ፤ ለደንበኞቹ የተገባና የላቀ አገልግሎት ለማድረግ ሁልጊዜም ይተጋል፡፡ የደንበኞቹን የአገልግሎት እርካታ ደረጃ በየዓመቱ እየለካ፤ ከጥናቱ የሚገኘውን ግብረ-መልስ አገልግሎቱን ለማሻሻል እየተጠቀመ፤ ያልተቋረጠ የጥራት ማሻሻያ ሥርዓትን ዘርግቷል፡፡ ለዚህም ይረዳ ዘንድ፤ በአገልግሎታችን ዙሪያ ያላችሁን አስተያየት ለመሰብሰብ የሚያግዝ ይህንን መጠይቅ አሰናድተናል፡፡
ካለዎት ውድ ጊዜ ላይ ጥቂት ለግሰው በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ ካዘጋጀነው መጠይቅ አንዱን መርጠው ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን ለተነሡት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
Conventional
አማርኛ አማራጭ - https://forms.gle/oVPF6jjUCR79VP7S9
English Option - https://forms.gle/gLp6eyyVFi1hnhDEA
IFB (ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለሆናችሁ)
አማርኛ አማራጭ - https://forms.gle/GXh9abYJSUqshAE86
English Option - https://forms.gle/ekWUM9A64TAoXQ9r6