⚘ ሰወች መጽሀፍ ናቸው...አንዳንዱ ከላይ ባለው ገራሚ ርዕስ ያታልልሀል..አንዳንዱ ደሞ ውስጡ ባለው ገራሚ ሀሳብ ይማርከሀል አስበህ ወስን @blutyforever 79 viewsFÍŸØŔÌÑĀ , 12:56