Get Mystery Box with random crypto!

​​ የአለማችን አጭሩ ትዳር ተብሎ በሪከርድነት የተያዘው በኩዌት ሀገር የ3 ደቂቃ ቆይታ ሲሆን ጥ | Best mood and best generation♡

​​ የአለማችን አጭሩ ትዳር ተብሎ በሪከርድነት የተያዘው በኩዌት ሀገር የ3 ደቂቃ ቆይታ ሲሆን ጥንዶቹ በተፈራረሙበት ፍርድቤት እየወጡ ባሉበት ሰአት ሙሽሪት ጫማዋ ጠልፏት ስትወድቅ ባልየው ደደብ ብሎ በመሳደቡ ነው በዛው ተፋተው ሊለያዩ የቻሉት



errr mn gud nw ihee tedar
@blutyforever