Get Mystery Box with random crypto!

🤣BLACK ቀልዶች😂

የቴሌግራም ቻናል አርማ blackmeanblack — 🤣BLACK ቀልዶች😂 B
የቴሌግራም ቻናል አርማ blackmeanblack — 🤣BLACK ቀልዶች😂
የሰርጥ አድራሻ: @blackmeanblack
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 398
የሰርጥ መግለጫ

#Welcome_to_our_channel.
#ይሄ_ቻናል_እየተዝናኑ_የሚማሩበት_
#እየተማሩ_የሚፈነድቁበት_ቻናል_ነው።
በተጨማሪም በአለማችን ላይ ያሉ ድንቅ ድንቅ እና ልዮ የሆኑ ነገሮችን ታገኙበታላቹ።
#ይመቻቹ😎

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

3

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-31 21:35:23 ዶክተር በሽተኛ እንድትሆን ይመኛል

ፖሊስ ወንጀል እንድትሰራ ይመኛል

መካኒክ መኪናህ እንዲበላሽ ይመኛል

ነጋዴ እቃ እንዲጎልህ ይመኛል

ሌባ ብቻ ነው ሀብታም እንድትሆን የሚመኘው

እስኪ ለሌቦቻችን

╔═══❖• •❖═══╗
       @Blackmeanblack
╚═══❖• •❖═══╝

       ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
       ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
            #Black_ቀልዶች
❥❥________⚘_______❥❥
27 viewsኢዮብ, 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 21:27:46 Doctor:What's missing in you're sex life?

Me: SEX
29 viewsኢዮብ, 18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 13:04:13 እባካችሁ ስማችሁ : ዱባለ - ደሳለኝ - ሙሉቀን
ነጋ - እና በቀለ የሆናችሁ ሰዋች
.
.
. የልጃችሁን ስም ብትሞቱ #ሳራ እንዳትሉት
58 viewsŦōbīāŝ:), 10:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 11:04:36 #አሰፊው:- እስኪ ይሔን ሱሬ ዘረኛ አድርግልኝ
#ሰፊው:- ምን ማለትህ ነው አልገባኝም?
#አሰፊው:- ማለቴ አጥብብልኝ
64 viewsŦōbīāŝ:), 08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 11:04:02 ህይወት በብር ብቻ ሙሉ አትሆንም። ዶላርም ያስፈልግሃል

64 viewsŦōbīāŝ:), 08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 18:56:44 Text ቶሎ ስመልስ እናንተን ብቻ የማዋራ የሚመስላቹ ሰዎች የተፈላጊነት ስሜት እንዲሰማችሁ ካደረኩ በጣም ይቅርታ !!
92 viewsŦōbīāŝ:), 15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 18:56:26 የCampus ጓደኝነት ለLife ነው ይሉሀል
እልል ያለ ፍቅር በያዘክ ማግስት የ ስንብት Text ይደረስሀል
"እንደ ወንድሜ ነው ማይህ ትልሀለች"
90 viewsŦōbīāŝ:), 15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 14:07:50


╔═══❖• •❖═══╗
       @Blackmeanblack
╚═══❖• •❖═══╝

       ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
       ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
            #Black_ቀልዶች
❥❥________⚘_______❥❥
105 viewsኢዮብ, edited  11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 13:48:17
Mother's እየሰማችሁ

╔═══❖• •❖═══╗
       @Blackmeanblack
╚═══❖• •❖═══╝

       ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
       ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
            #Black_ቀልዶች
❥❥________⚘_______❥❥
102 viewsኢዮብ, 10:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 11:01:24 ይገርማችኋል ትላንት በዚ ባንክ አካውንት 6985421186526 ብር አውጥቼ።

የላይኛውን ቁጥር ሳታነቡ ነዋ የዘላቹት
በቁጥሮቹ መሀል እንኳን ፊደል እንዳለ አላስተዋልክም

ቼክ ለማድረግ ተመለስክ አይደል

╔═══❖• •❖═══╗
       @Blackmeanblack
╚═══❖• •❖═══╝

       ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
       ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
            #Black_ቀልዶች
❥❥________⚘_______❥❥
103 viewsኢዮብ, 08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ